menu-iconlogo
huatong
huatong
avatar

Enie Bichayin

Tamrat Destahuatong
peggideewhuatong
Lirik
Rekaman
ፀፀት አቅፌ ብቻዬን

በናፍቆት ልቤ ሲጉላላ

በረዶ ቤቴን አዬሁት ጓዳው ካሁኑ ሲላላ

ልቤን እምቢ አለው ብዙ ነው ነውጤ

ንፁህ ሰው ገፋህ እያለኝ ውስጤ

የማዶ ስንቄን ጣልኩት ያፋፉን

ቅርቤን እያየሁ የደፍ የደፉን

አውቃለሁ በእኔ ልብሽ ቢደማም

ይቅር ለእግዛቤር ማለት አይከፋም

አይቁረጥ ልብሽ ይዞ ጥላቻ

ማሪኝ የኔ አለም የዛሬን ብቻ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

ውበት ሸማዬ የክብር አርማዬ

ማሪኝ አልሙትብሽ

ምን አለኝ ሌላ ኩራቴ የምለው

ልታመን ለፍቅርሽ

እመኝኝ ፍቅሬ እምላለሁ

ቃሌን በአምላክ ስም እሰጣለሁ

አንቺን ብቻ ስል ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ

አንቺን ብቻ ስል (አንቺን ብቻ) ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ

ሲገርፈኝ ባየሽ ሃዘን መከራ

እያሰደደኝ የራሴው ስራ

መች ህሊናዬ እረፍ ይለኛል

ባሰብኩሽ ቁጥር ያቃጥለኛል

አውቃለሁ በእኔ ልብሽ ቢደማም

ይቅር ለእግዛቤር ማለት አይከፋም

አይቁረጥ ልብሽ ይዞ ጥላቻ

ማሪኝ የኔ አለም የዛሬን ብቻ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

ውበት ሸማዬ የክብር አርማዬ

ማሪኝ አልሙትብሽ

ምን አለኝ ሌላ ኩራቴ የምለው

ልታመን ለፍቅርሽ

እመኝኝ ፍቅሬ እምላለሁ

ቃሌን በአምላክ ስም እሰጣለሁ

አንቺን ብቻ ስል ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ

አንቺን ብቻ ስል (አንቺን ብቻ) ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

እሁሁ አሁሁ

Selengkapnya dari Tamrat Desta

Lihat semualogo