menu-iconlogo
huatong
huatong
avatar

Sew Hulu

Tamrat Destahuatong
ronwalters11huatong
Letra
Gravações
ሰው ሁሉ ከሚያወራላት

ከተባለላት በላይ ናት

እኔም ስለሷ ብናገር

ብሆናት እማኝ ምስክር

አላፍርም በሷ እኮራለው

እንደሷ አሟልቶ ያደለው

አላፍርም በዝች ምድር

ሰው የለም ብዬ ብናገር

ሰው ሁሉ ከሚያወራላት

ከተባለላት በላይ ናት

እኔም ስለሷ ብናገር

ብሆናት እማኝ ምስክር

አላፍርም በሷ እኮራለው

እንደሷ አሟልቶ ያደለው

አላፍርም በዝች ምድር

ሰው የለም ብዬ ብናገር

ቆይታ እንድትወደድ ሆና ተፈጥራለች

ቀርቦ ላስተዋላት ደሞ ትለያለች

ሲፈጥራት ለመልካም ሲፈጥራት

ሲፈጥራት ለደግ አርጎ ፈጥሯት

አንደበት ቢክብ ቢያወድሳት

አሷ ግን የቱም ቃል አይገልፃት

ሰው ሁሉ ከሚያወራላት

ከተባለላት በላይ ናት

እኔም ስለሷ ብናገር

ብሆናት እማኝ ምስክር

አላፍርም በሷ እኮራለው

እንደሷ አሟልቶ ያደለው ኦ

አላፍርም በዝች ምድር

ሰው የለም ብዬ ብናገር

እንደ ንጋት ፀሐይ እንደ ሌት ጨረቃ

በሷ ተጀምሮ ውበት በሷ አበቃ

ሲፈጥራት ለመልካም ሲፈጥራት

ሲፈጥራት ለደግ አርጎ ፈጥሯት

አንደበት ቢክብ ቢያወድሳት

አሷ ግን የቱም ቃል አይገልፃት

ሰው ሁሉ ከሚያወራላት

ከተባለላት በላይ ናት

እኔም ስለሷ ብናገር

ብሆናት እማኝ ምስክር

አላፍርም በሷ እኮራለው

እንደሷ አሟልቶ ያደለው ኦ

አላፍርም በዝች ምድር

ሰው የለም ብዬ ብናገር

ሰው ሁሉ ከሚያወራላት

ከተባለላት በላይ ናት

እኔም ስለሷ ብናገር

ብሆናት እማኝ ምስክር

አላፍርም በሷ እኮራለው

እንደሷ አሟልቶ ያደለው

Mais de Tamrat Desta

Ver todaslogo